المدة الزمنية 00

የነብዮ ሙሀመድ የህይወት ታሪክ ክፍል 2 | | Amharic Dawa

بواسطة Amharic Dawa Tube
29 255 مشاهدة
0
1.3 K
تم نشره في 2020/05/18

الفئة People & Blogs

عرض المزيد

تعليقات - 264
  • @
    @user-np8in8jj5x4 years ago የሀቢቡና ሙሀመድ (saw) ኡመት በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ 🤗🤗🤗 13
  • @
    @user-re1ux4mn6l4 years ago መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ለይለቱል ቀድር ይወፍቀን አሚን የመዳምእንሰቶች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ ለአላህ ብየ 41
  • @
    @user-fm8ub3mu1d4 years ago ያ ሀቢቢ ያረሱለላ ፊዳ ትሁንልህ ነፍሲ አላሁመ ሰሊ አለ ነብይና ሙሀመድ 10
  • @
    @Tube-sl6go4 years ago እህቴ እባክሽ ኮሜንት አንብቢ! በመሀል የምታስገቢውን ድምፅ አጥፊው በጣም ይረብሻል እኛየምንፈልገው የረሱላችንን ታሪክ ብቻ ቶሎ ቶሎ መስማትነው 4 ቱ ደቂቃ በሆነድምፅብቻ ያልቃል 6
  • @
    @user-sy7uy8nd4i4 years ago አላሁ መሶለ አላነብይሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እህት 2
  • @
    @Tube-sl6go4 years ago የአላህ እንባየ እየረገፈ ሰማሁት ሀቢቢና ሙሀመድሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በጀነትጓረቢትያድርገን ያረብ 1
  • @
    @user-bg4fb5sh9l4 years ago ወአሊኩም ሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    የኔልዩ አላህ ይጨብቅሽ
    ያረሱለላህ
    12
  • @
    @kedirtech62284 years ago اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدُنَا ﴿ םבםב ﴾ ﷺ❤️⁩ 7
  • @
    @user-fm8ub3mu1d4 years ago 30 ደቂቃ አድርጊልን እህታችን ሳልጠግበው ያልቅብኛል። ብማረውም ካሁን በፊት ግን አይጠገብም ወላሂ 12
  • @
    @zeibatube9504 years ago ማሻአላህ ብያለሁ አሪፍ ነው ውዴ በጣም ነው የምወደው የነብያችንንታሪክ ጀዛኪላህ ኸይረን ሁቢ 2
  • @
    @jamelaadam92894 years ago Aleyekum selam worahamat Allah woberekatu
    Ahelen wud
    Sololah aleye wosolam
    Jazak Allah wud
  • @
    @zinetmohamed8884 years ago ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይርን ማሻአላህ አቀራረብሽ ደስይላል በርቺ 💓💝
  • @
    @munamohammed18204 years ago Sallallaahu Aleeyhii wassallam Sallallaahu Aleeyhii wassallam Sallallaahu Aleeyhii wassallam
  • @
    @mariamm91784 years ago Alah. Jezashn. Ykfelsh. mashaalah. alah. Ycemrlsh. 👍👍👍
  • @
    @jijijiji52124 years ago Thank you very much sister Allah bless you and our euma I am also learning Amharic love from your brother 5
  • @
    @amanyimer89804 years ago Sulelehaleyi woselem jezakelah ehtachin
  • @
    @user-go8qr1pf5l4 years ago ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱሁ
    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
    ጀዛአኪላህ ፈአህሠነል ጀዛአአአ
    አንችንም የ አል ርረህማን ሠላም አይለይሽ
    1
  • @
    @zuzuyefekersewzuzuyefekers15364 years ago Walekum aselamu werametullahi wobarkatu be gugut setabek Nebr ahalen hubi 1
  • @
    @Sada-rf6yj4 years ago መሸ አለህ ዉድወ እህቴ አለህ ይጨምሪልሽ ሶሎለሁ አለይ ወሶሌም
  • @
    @user-wv3bm9so7b4 years ago ወለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ውዱ ነቢ የኔ አዛኝ ረሡላችን ያኢላሂ ኢኼን በላ ያንሡልን ያአላህ በታላቁ ነቢ ይሁንብህ አንተ እዘንልን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞☝☝☝☝☝☝☝🙏❤❤❤❤❤❤❤💞 1
  • @
    @Ss-sx6qn4 years ago እህታችን ደቂቃ ብጨምሪበት ይከፋሻል ሳንጠግበዉ እያለቀብን ነዉ?👉❤ 3
  • @
    @user-on3gr7fy5g4 years ago صل الله علیه وسلم
    جزا ک الله خیر حبیبتی
  • @
    @nurellahtube80244 years ago ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ያጀመአ ቤተሰብ አድርጉኝ
  • @
    @user-fm8ub3mu1d4 years ago እኔ ቢደወውን ሳልከፍት ነው ላይክ የማረገው እባካችሁ ተመልካቾች ላይክ አረጉ አጀብ እኛ እሲ ላይክ አርጋት 4
  • @
    @muridabereka70834 years ago ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
  • @
    @user-cd3cw4bf9g4 years ago وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاك اللهُ‎❤❤❤❤❤ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ❤❤❤❤❤❤❤
  • @
    @user-zg3ke5kr9g4 years ago ወአለብኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካተሁ እህት አላህ ይጨምረልሽ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
  • @
    @user-tl4mw3xp5s4 years ago ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ውድ እህቴ አላህ ይጣቢቂሾ አላህ ይጫሚሪሊሾ
  • @
    @susubintmuhamed66614 years ago አላሁመሰሊ አለሙሀመድ ወአላአሊሙሀመድ
    አሏሁመባርክ አለሙሀመድ ወአላአሊሙሀመድ.........🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ድስላይክ ያረጋችሁት ጤነኛ አይደላችሁም አዝናለሁ
  • @
    @uaeuk90774 years ago Umu hayat
    ወለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሑ ጃዛኩምላኸይር ያዑክቲ አላህ ይጨምርልሽ
  • @
    @user-cv1gb2ln5f4 years ago وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خيرا يا اختي
  • @
    @samirahyasen57964 years ago وعليكم سلام ورحمت الله وبركاته أوكتي جراك الله خير سلي الله عليه وسلم
  • @
    @user-cv1gb2ln5f4 years ago صل الله عليه وسلم
    اللهم امين يارب العالمين
  • @
    @emureehana97194 years ago walecum sellam wrahmtu llahiwebercatuhu jezakeyeallahu heran
  • @
    @user-vc2pd6qy5l4 years ago አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የኔ ጣፋጭ ቀጥይበትኝ መቼም ሱስሁነሽብኛን ካቋረጥሽ የኔናየ ጉዳይ ያሳስበኛን
    ሱሉሏሁ አለይሂ ወሰለም
    አወ እናቼው አሚና አቡዋ ነው የተቀበሩትኝ
    1
  • @
    @user-om7gq7zu8u4 years ago አህለን ልዩ አላህ ይጨምርልሽ
    ግን ሰብስክራይብ አይታይም ያጀመአ ሸር አድርጉ እንደነዚህ አይነት ምርጥ ታሪኮችን ማበረታት አለብን
    1
  • @
    @seadahassen99374 years ago ማማየ በጣም እናመሰግናል ግ በማሀል የምትጠቀሚቸው ቃላቶች አስተካክሊ ምክንያቱም የምታወሪዉ ስለ ነብያቶች ነው ያራዳ ቆንቆ እዚጋ አታስገቢ
  • @
    @luss55804 years ago ሷሃባዎች ለነብዩ(ሰ ዐ ወ) የነበራቸው ፍቅር
    በአንድ ወቅት ዓሊ ኢብን አቡ ጧሊብ ( ረ ዐ )
    ለነብዩ (ሰ ዐ ወ) የነበራችሁ ፍቅር እንዴት
    ነበር
    ተብሎ ሲጠየቅ ወላሂ ነብዩ(ሰ ዐ ወ) እኛ ጋ
    ከገንዘባችን፣ ከልጆቻችን፣ከአባቶቻችንና
    ከእናቶቻችን እንዲሁም በጣም ውሃ ተጠምተን
    ከቀዝቃዛ ውሃ በላይ እንወዳቸው ነበር ።
    አቡ ሱፍያን እስልምናን ከመቀበሉ በፊት
    በሽርክ ላይ እያለ ዘይድ የተባለውን ሷሃባ የመካ
    ሙሽሪኮች ከማረኩት በኋላ ሊገድሉት ከመካ
    ውጪ ይዘውት ሄዱ ከዚያም አቡ ሱፍያን አንተ
    ዘይድ ሆይ አሁን ሙሃመድን አንተ ቦታ ላይ
    ሆኖ አንገቱን በሰይፍ ብንቀነጥሰውና አንተ
    ቤተሰቦችህ ጋር ብትሆን አትመርጥም ወይ
    ብሎ ሲጠይቀው ወላሂ እኔ ቤተሰቦቼ ጋር ሆኜ
    እሾኽ
    እንዲያገኘው አልፈልግም በማለት ያለውን
    ፍቅር ገለፀላቸው ። ታዲያ አቡ ሱፍያን ኢብን
    ሃርብ የዛን ቀን እንዲህ አለ /እኔ በህይወቴ
    እንድ ሰው አንድ ሰው ሲወድ አይቼ አላውቅም
    የሙሃመድ ጓደኞች ሙሃመድን እንደሚወዱት
    (ሰ ዐ ወ) ። የኡሁድ ጦርነት ላይ ሙሽሪኮች
    ሙሃመድን ገደልን ብለው አወሩ ወሬውም
    መዲና ደርሶ ተናፈሰ ታዲያ አንዲት የአንሷር
    ሴት ወደ ኡሁድ መንገድ ገስግሳ ወጣች
    ከጦርነቱ የሚመለሱ ሰዎችን ረሱል (ሰ ዐ ወ)
    የት አሉ እያለች ታፈላልግ ጀመር ነገር ግን
    ይህቺ ሴት በኡሁድ ጦርነት አባቷን፣ ባለቤቷን፣
    ወንድሟንና ወንድ ልጇን አጥታለች ይህን ሁሉ
    ወደ ጎን በመተው እሷን ያስጨነቃት አሽረፈል
    ኸልቅን (ሰ ዐ ወ) ማግኘትና በህይወት
    መኖራቸውን ማራጋገጥ ነበር በኋላ ረሱል (ሰ
    ዐ ወ)ን ስትመለከት ሮጣ በመሄድ
    የልብሳቸውን ጫፍ በመያዝ ከእርሶ በኋላ
    ሙሲባ (ሃዘን) ሁሉ ቀላል ነው በማለት
    ያላትን ፍቅር በተግባር አረጋገጠች (ረ ዐ) ።
    እውን ይህ አይነቱ ፍቅር እኛስ ጋር አለን?
    አላህ እውነተኛ የሳቸው አፍቃር አድርጎ
    ከእሳቸው ጀማዓ ጋር የምንቀሰቀስ ያድርገን
    ያረሡለላ እንወድሃለን
    ...
    3
  • @
    @sahibashikuroali66194 years ago ማሻአላህ በርቺ ውዶች ኑ አብረን እንደግ ሰብስክራይብ እንደራረግ
  • @
    @ghjbdjjr48544 years ago Ehite......beguguti...lemetebeki...libachi...eyetegoda...newi....ketita...muluwuni....akirbiwi 1