المدة الزمنية 2:25:2

159ኛ ገጠመኝ ተገዳ መደፈሯ ያላስተማራት ህገወጥ ለባሽ ታሪክ ( በመ/ር ተስፋዬ)

36 193 مشاهدة
0
2.3 K
تم نشره في 2021/04/26
عرض المزيد

تعليقات - 347
  • @
    @user-ip3eh9bh9oمنذ 3 سنوات መምህራችን አንተ የህይወትን ምግብ የምመግብ ቀና ትሁት አባት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አንተ ማለት ለኔ ዳግም ሰው ያረከኝ የህይወት አባቴ ነህ 21
  • @
    @amarechteshale2135منذ 3 سنوات መምህራችን ያንተን ት/ት ሰምቶ የማይለወጥ የለም ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እቁ 3
  • @
    @user-pd4ob7tt6hمنذ 3 سنوات መምህርየ የኔ የዋህ እንዶው ምን ልበልክ ቃላትም የለኝም ላንተ ምገልፅበት በስደት ሆኚ ባንተና በኣባ ግርማ ነው ሃይማኖቴና ትህትና ያወቁኩት ከእኔ ሃጢኣተኛ እድሜ ቀንሶ ለናንተ ይስጣቹ 12
  • @
    @user-mt1mw1wk6yمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ
    መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለሆሳህና
    በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! አደረሰን
    የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር
    እና እንለወጥ ???..
    14
  • @
    @devan8265منذ 3 سنوات መምህሬ ሠላምህይብዛልኝ አሜን እስኪ ልስማ እና እመለሳለሁ ተወዳጆች እንደኔ በመዳብ ኩሽና ጉድ ጉድ እያላችሁ እምትማሩ እምሰሙ ላይክ አሳዩኝ ማርዎች ለሁላችሁም ለተዋህዶ ልጆች መልካም በአል እያልኩ ሠላም ሠላም ሠላም ማችሁ በእግዚአብሄር ይብዛላችሁ አሜን 47
  • @
    @user-qs9gi6ck8cمنذ 3 سنوات ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን በሠላም ለሆሳእና አደረሳቹህ አደረሠን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላሟን ይመልሥልን ሥደተኞችም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን 14
  • @
    @user-zw9mm2kb1iمنذ 3 سنوات አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸገዉን ያብዛልህ በአንተ ላይ አድሮ የአስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን✝️✝️ 19
  • @
    @ruutgashaw1264منذ 3 سنوات ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ስጠን አንተ ሁሉን ታደርጋለህና መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከሀገር ውጭ ሆኜ በስልክ ላገኝህ አልታደልኩም ሀገር ስገባ እንዳገኝህ እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ እለምናለሁ እስከዛው በፀሎትህ አስበኝ ሚስጥረ ስላሴ ነኝ 18
  • @
    @user-lw9yp8ij3iمنذ 2 سنوات ቃል ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን አሜን፫ 1
  • @
    @sara-nd8mwمنذ 3 سنوات ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ እና እንቁ ስጦታችን እንኳን ደህና
    መጣህልን
    እንኳን አደረሰህ ኑ ወገኖቸ እንማር እንለወጥ
    አዳምጨ እመለሳለሁ
    26
  • @
    @tigistaychlu8076منذ 3 سنوات ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለምታቀርብልን ገጠመኝ በሙሉ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ 1
  • @
    @jaja-ln1hlمنذ 3 سنوات በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት
    ብዙ ነገር ተምሪበታለው እግዜቢሄር ይስጥልን
    ❤️❤️❤️❤️❤️አልጨረስኩትም ትንሽ ይረኛል እጨረሰዋለው
    4
  • @
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288منذ 3 سنوات መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሰብስክራይ ካደረኩኝ ቆይቻለሁ ግን አላዳምጥም ነበር 2 ቀን አድምጭ የእውነት ቃል አጠረኝ ትልቅ ትምርት ሆኖኞል በጣም በጣም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ 14
  • @
    @user-cv6gt3fu8yمنذ 3 سنوات አሜን አሜን አሜን
    መምህርች እንኳን አብሮ
    አደርሰን የሞቱትን ነብሰ
    ያማርን ኤፋተህ በለን
    የድንግል ልጅ እንተለመደው
    ሼርላይክ እንድርግ
    ፀጋውን ያብዛልክ መምህርችን
    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚእብሔር
    ይመሰገን ማሰታዋሎን ያሰጠን እርሷ መድኒዓለም
    12
  • @
    @MonaMona-xb2ykمنذ 3 سنوات ስራዬን ሳላሰበዉ ጨርስኩ እያዳመጥኩ ደስስስስ ብሎኛል በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ መጨርሻችን ያሳምርልን ሁላችንም እህተ ማርያም ከኔ የበርታቹ በፀሎት አስቡኝ 10
  • @
    @hannadesta382منذ 3 سنوات መምህር ስለህፃናት ዩቱብ መጫወቻ ያልከው ነገር እጅግ በጣም ትክክል ነህ:: እኔ ልጆቼን ብዙ ነገር ማየት እንዳይችሉ ከልክያለው:: ኣሜሪካ ህዝቡን ሀጢያት የሚያለማምዱት ከልጅነት ነው:: ፈጣሪ ይሰውረን 24
  • @
    @user-tz1hf4dl4jمنذ 2 سنوات እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው 1
  • @
    @user-mt1mw1wk6yمنذ 3 سنوات ይገረማል ?? አሁን ምን ግዜ ሰምታችሁ ጨርሳችሁ ነው dislike እምታደርጉት እግዚአብሔር አምላካችን ማስተዋሉን ያድለን 56
  • @
    @user-wk6vo6ow8dمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ ገጠመኝ ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤ 3
  • @
    @user-fh8fr7gv3rمنذ 3 سنوات እናመሠግናለን መምህር ጥላቴን ያወኩት በዚህ ገጠመኝ ነው አምላኬን ሳማርር የነበርኩ ዛሬ ፈተናው ያው ቢሆንም ግን ጥላቴን አውቄዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ይስጠዎት 10
  • @
    @tenagnatenu7137منذ 2 سنوات አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ደስ ያለውን ሰው አድርጎ ይስራን
  • @
    @tigistababu8141منذ 3 سنوات መምህር እኔ እሚገርመኝ አቀራረብህ ነው ለትልልቆች ለወጣቱም እሚሆን እና በምንረዳው አይነት ነው እምታቀርበው ሰአቱ ቢረስምም በፍቅር እና በተመስጦነው ወደኔ የሚገባው ብዙ ትምህርት እያገኘውበት ነው ለአንተም ለሁሉ ገጠመኝ ባለቤቶች እንዲቀርብ መፍቀዳቸውና እኛም ለመማር ለመለውጥ ምክንያት ለሆኑን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ለአንተም ድካምህን ሳትቆጥር የሰውን መቀየር የምትወድ መልካም ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ እመኛለው ....وسعت 4
  • @
    @user-yr9fw2vi8lمنذ 3 سنوات ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን ገስፆና አስተምሮ የመለሰ አምላካችን ለኛም ይመልሰን ውድ መምህራችን የጠቀስክልን ጥቅስ እንድናስተውል ርድቶናል እናመሰግናለን አባትዋም ደስተኛ ሊሆን ይገበዋል ምክንያቱ የብዙዎቻችን የሚቀይር ትምህርት ነው 1
  • @
    @destadesta8130منذ 3 سنوات ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
  • @
    @umsaif6623منذ 3 سنوات አደኛ ነኝ እካን ለወሳእና ባአል አደረሳቹ መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልልን 17
  • @
    @mimohousseini7756منذ 3 سنوات መምህራችንእንኳንአብሮአደረሰን
    ለመምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
    1
  • @
    @tigistalemu9082منذ 3 سنوات በእውነት አስተማሪ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ማርያም ብላችሁ 1
  • @
    @takkoushcell6392منذ 3 سنوات ስለቃልህ ሁሌም አዲስ ደህ እለሃለው አቤተ ዝማሬ ውይይይይይይይይ አምላኬ ተመስገን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን። ወድ መምህራችን♥♥♥♥ 1
  • @
    @rahmaawekea8040منذ 3 سنوات አንክዋን ደና መጣህ መምህር ሁሌም ሳላመሰግን አልውልም አላድርም የመቀየሬ ሚስጥር ላሁኑ የደስታ ህይወቴ ምክንያት አንተ ነህ በምን ቀን አወኩህ ኡፍፍፍ ተመስገን አድሜ አና ጤና ይስጥልን 5
  • @
    @amenteshome6013منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱመለሰሽ እህታችን ሁላችንም ቃሉን ፀብቀን ለመኖር ያብቃን የእውነት መምህር ገጠመኝ የምታብራራበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚለው አሁን ላለን ትውልድ በሚገባን መልኩ ነው የምታስተምረው በርታ እህታችን ታሪክሽ በጣም ያስተምራል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 1
  • @
    @user-vo6uh3vf5iمنذ 3 سنوات የኔ ዉድ መምህር መጣህ እግዚአብሄር ከኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ የኔ የዋህ 7
  • @
    @sara-nd8mwمنذ 3 سنوات በእዉነት ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    በጣም ተምሬበታለሁ የእህታችን ታሪክ የብዙ እህት ወንድሞቻችን የኔም ታሪክ ነዉ እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
    እኔ በፊት በእስልምና ሀይማኖት ዉስጥ እያለሁ ኩል እወድ ነበር አልፎ አልፎ እና ጥፍር ቀለም ደግሞ በግራ እጀ የመጨረሻዋ ጣቴ ላይ
    ግን በጣም ልጅ ስለነበርኩ ሳድግ እረሳሁት
    አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ኮስሞቲክስ ምን እንደሚመስል አላዉቀዉም ልብስም እረጅም ካልሆነ አለብስም እግዚአብሄር ይመስገን
    .
    ...وسعت
    12
  • @
    @user-vo9mk9vx4jمنذ 3 سنوات ይህን ላደረገ ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እድለኛ ነሽ በርቺ ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ 1
  • @
    @user-dr9lg8up7dمنذ 3 سنوات ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
    ሴት እንደ ሴት ወንዶች ደግሞ እንደ ወንድ ሁነን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን
    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለህታችንም መጨረሻዋን እግዚአብሔር ያሳምርላት
    20
  • @
    @tibebetessemakebede5034منذ 3 سنوات አሜን መምህር በጣም እናመሰግናለን የእህታችን ታሪክ ብዙአችንን እንዳስተማረን አምናለሑ እኔም ማቆም ያልቻልኩት ሡሪ መልበስ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም
    ተስፋ ስላሴ እማፍቅር ትጠብቅህ።
    1
  • @
    @user-sg1qn1wm2wمنذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተም ከነ ቤተሰብህ አደረሰህ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን⛪⛪ 1
  • @
    @user-kq3zy1tc3wمنذ 3 سنوات እኔ ሁሊም አባቶችን ማየት እፈልጋለሁ ከስደት ስመለስ አገኛቸዉ ይሆን ፀልዩልኝ እህት ወድሞቸ 7
  • @
    @user-qw7ds1cm6sمنذ 3 سنوات ሰምተም ለመለወጥ ያብቃን መምህር ፀጋው ይብዛልህ ፀናቱ ብርታቱ ይስጥህ አበቴ ስደተኛ ነኝ በብዙ ፍለጎት ይምካትን ሰው ነኝ ግን እንደ እግዛአብሄር ፍቃድ እንዳያኖረኝ፡ ወለተ ክሮስ ብለህ አስበኝ 3
  • @
    @user-xg3ib3qw4eمنذ 3 سنوات መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የብዎቻችን ስህተት ነው ጌዴለሽነት በጣም ነው የሚጎዳዉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምራላችሁ 1
  • @
    @rebuni2457منذ 3 سنوات ኸረ መምህር እኔ በበኩሌ ብር ያለው ወንድ አልወድም በራሴ ሰርቼ መለውጥ ግን ሁሌም ሕልሜነው እንጂ በሰው ሀብት መለጠፍ አልፈልግም 4
  • @
    @selamawitebba5549منذ 3 سنوات መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ 1
  • @
    @user-kt8lv5rq8gمنذ 3 سنوات ሰላምህ ይብዛልኝ የማከብርህ መምህሬ ከተኛሁበት አነቃኸኝ ፀጋውን ያላብስህ ወለተ አማኑኤል በፀሎትህ አስበኝ 3
  • @
    @user-ew3ou7zp9jمنذ 3 سنوات እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር 1
  • @
    @yeshewalemhailu1402منذ 3 سنوات ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ይሄ ገጠመኝ በየቤታችን ያለ አለባበስ እና ስንመከር ደሞ መብቴ ነው የዘመናችን መልስ ነው።ይሄን ቃል እንድንናገር የሚገፋፋንን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው እረ እመብርሀን ትድረስልን በምንሰማው ትምህርት ልባችን እንዲነካ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን ልባችን ተደፍኖል በጣም በጣም አስፈሪ ዘመን ላይ ነው ልጆቻችን የደረሱት እመብርሀን በሁላችን ቤት ውስጥ ትግባልን አሜን ....وسعت 1
  • @
    @useruser5505منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን መምህር እረጂም እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይሥጥልን 1
  • @
    @almaztlahun7337منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም በጉጉት ነዉ የምሰማዉ ሂወቴ መገድ የያዘበት ሰለሆነ እግዚአብሔር እድሜ ህን ያርዝምልን 1
  • @
    @babys7570منذ 3 سنوات ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አለባበስማ ወሳኝ ነው ለክርስትያን ቀሚስ ነው የማደርገው አሁን አሁን ግን በስራዬ የተነሳ ከስር ታይት አርጌ አንደህንዶች ነው የምለብሰው በምንም አይነት ሰውነቴ ቅርጽ አይታይም ስራዬ ያስገድደኛል ቢስተካከልማ ቀሚስ ሁሌ ባደርግ ደስተኛ ነኝ አኛ ሴቶች ልብ ይስጠን ለሰው መሰናክል አንዳንሆን አምላክ ይርዳን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን ደስ ይላል ዝማሬው! ....وسعت 4
  • @
    @chfucuuccyyc2338منذ 3 سنوات ይገርማን ለሁላችንም ስሚልቦና ይስጥን አተንም መ .ራችን ከክፉነገር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል አሜን 1
  • @
    @user-cx1wm8wv1xمنذ 3 سنوات የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቁ መላእክት ደሰታ አብሳሪዉ ለቁድሰ ገብሪኤል ወርሀዊ ባአል አደረሳችሁ ወለተ ቅድሳን ብላችሁ አሰቡኝ 2
  • @
    @genetwedajo1273منذ 3 سنوات አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
  • @
    @frezerhanna8533منذ 3 سنوات በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ መምህራችን የእህታችን መጨረሻ ያሳምርልን የዚይ የልብስ ጉዳይ ሁሉም ቤት ነው ያለው እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
  • @
    @salme4126منذ 3 سنوات እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፈጣሪ ከክፉ አለባበስ ከክፉ ንግግር በቸርነቱ ያድነን በርታ በአንተ ትምህርት ብዙ ህዝብ ድኖዋል ምክንያቱም አንተ ከእኔ መፍትሔ ነው የምታስተምረው ሐውጥ አምጥተናል ወለተሚካኤል ብለህ በፀሎታቸሁ አስቡኝ 2
  • @
    @user-im6bn6dt2rمنذ 3 سنوات ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን። 1
  • @
    @user-wj3sc6wy7oمنذ 3 سنوات እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ለህታችን የቀየረ አምላክ ለለሎችም ይቀይር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ባንተ ትምህርት ቡዙ ሰው እየዳነ ነው ፀጋው ያብዛልህ መምህርየ ኑርልን
  • @
    @user-sf9zu2ug6bمنذ 3 سنوات አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የሁላችንንም ልብ ይመልስልን ለቃሉ ታዛዥ ያድርገን አሜን
    ስለሀገራችን ሰላም እንፀልይ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ
  • @
    @meronworku7473منذ 3 سنوات መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነዉ ራሴን ነዉ ያየሁበት ሴት ሆኘ የወንድ ሱሪ ነዉ የምለበሰዉ እስካሁን ይህን ለመተዉ አልቻልኩም ባለቤቴም ሱሪ እደለብስ ነዉ የሚፈልገዉ እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ 1
  • @
    @user-dr5xe1il2oمنذ 3 سنوات መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የህታችንን ህይወት የቀየረ የቅዱስን አምላክ እግዚአብሔር ያሁላችንንም ይቀይርልን በየሁላችንም ቤት ያለ ነው ልቦናችንን ይመልስልን
  • @
    @user-tu3jo8xu8cمنذ 3 سنوات አሜንአሜንመምህራችን
    ፀጋውንያብዛልህ
    ❤❤❤
  • @
    @destatesfaye4373منذ 3 سنوات እንዴው እኮ ይገርማል ምን ያክል እንደሚጫወትብን የቤተሰቦቻችን አቴቴና ዛር መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፅህ ርኩስ መንፈስ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 2
  • @
    @hhfj9761منذ 3 سنوات ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ሁለዬ አዲስ ትምህርት ሂወታችንን እንድናይ እና እንድንነቃ የሚያደርግ ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት በአንተ ላይ አድሮ የሚስተምረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አንተንም በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰቦችህ ያኑርልን የእኛ መልካም ቅን መምህር ስወድህ በመቤቴ እሷ አዚኚት ኪዳነ ምህረት ጠላቶችህን ና የአገሬን ጠላቶች ትሰርልኝ ....وسعت 1
  • @
    @Samsung-du3wvمنذ 3 سنوات እንደም አመሸህ ዉድ መምህራችን አንኳን ለሆሣህና አደረሠህ አደረሣችሁ የመምህር ተሥፋየ ተማሬወች ኑኑኑ እንማር የክርሥቶሥ ቤተሠቦች 2
  • @
    @bayutube582منذ 3 سنوات በእርሰዎትምርት እኛም ከመድሀኒአለም እገዛ ጋር ተለውጠናል ውዱ መምህራችን እድሚወትን ያርዝምልን ቃለሕይወት ያሰማልን 1
  • @
    @ageresileshi4369منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በጣም የታደልክ ሰዉ ሰለሆንክ ነዉ ሰወች የሚለወጡልህ። ፍቅሩን ያበዛልን እግዚአብሔር ይመሰገን።
  • @
    @itayodose6116منذ 3 سنوات Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln 1
  • @
    @user-ez1ve1rq7rمنذ 3 سنوات እግዚ እብሄር ለሁላችንም ማስተዋሉንይስጠን. መምህር እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 1
  • @
    @mahatesfaye6832منذ 3 سنوات ምን ይባላል ተመስገነው እጅ ልጆቹን ከወደቁበት እዳይቀሩ አተንና መምርን ሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን እህቴ ስለ ተመለሽ ደስ ብሎኛል 1
  • @
    @mahaletasfaw2164منذ 3 سنوات ቃለሂወት ያሠማልን መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከኔ የተሻላችው አሥቡኝ በፆለታችው