@wanuyeabatualij39824 years agoግድቡ የኔ ነው the dam is mine❤🇪🇹❤ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እትዮጵያዬ በጣም እወድሻለሁ ❤😍🥰🥰🥰🥰😘 1
@solesole51984 years agoWow it's really good to hear this news, from all those sarow and bad news about our neighbor Ethiopia I wish all the best and unity to yure people and Government of Ethiopia. From Eritrea.🏞🍾🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤ 18
በህይወት ኖሮ የለፋበትን ግድብ ውጤቱን ማየት ቢችል ምኞቴ ነበር። ነፍስህ በሰላም ትረፍ! 105
💚💛❤ እንዲሁም ለንፁህ ኢትዩጲያዎች እንኳን ደስ አለን አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር🙏
ለኢንጂነር ስመኜው ነብስ ይማር😭 86
ኢንጅነር ስመኘው እያስታወስን በአባይ ግድብ ላይ አንድ ታሪክ አውይ ሀውልት እንፈልጋለን ነፍሡን በአፀደ ገነት ያሮኑርልን መቼም አንረሳሁም ጀግናችንንንን 21
ስመኜው በቀለ ይሄን ቀን ቢያይ😭 9
ዘረኞች ተማረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹E🇪🇹t🇪🇹h🇪🇹i🇪🇹o🇪🇹p🇪🇹i🇪🇹a🇪🇹 18
ደግሞም እግዚአብሔር ስለ አደርግልን እናመስግን
ይህ ከእኛ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነዉ
ስለ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ትላንትም ነበር ዛሬም አሉ ለነጌም ይኖራል የኢትዮጵያ አምላካችን
ስለ ሁሉ ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 2
ግን ስሙ በስመኘው ስም መሆን አለበት።
ከተስማማችሁ ውድ ያገሬ ልጆች እወዳችሁ አለሁ ... 32
እንጅነር ስመኘው በቀለ ሁሌም በልባችን❤ትኖራለክ!! 23
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እትዮጵያዬ በጣም እወድሻለሁ ❤😍🥰🥰🥰🥰😘 1
ግብፅም ቢመጣ አለው መመለሻ
እኛን ያስቸገረን አበሻ ላበሻ !
____
የምትስማሙ ሰብስክራይብ! 7
እልልልልልልል ግድቡ የኛ ነው
ኢንጂነር ስመኘው ጽጌ አለክ አልሞትክም ሁሌም በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ነክ 5
የዘፈኑ ነገር እንኳን ተውት ያዛጋን 😁
From Eritrea.🏞🍾🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤ 18
❤❤❤❤❤💚💛❤
ደስ ስትሉ ያገሬ ልጆች 2
hashuuuuuuu
love you ETHIOPIA ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹↩↩
ልክ አባይን እንደገደብነው ዘረኝነትንም ገድበን ሀገራችንን ወደ ሰላሟ መመለስ ይቀረናል
ፍቅር አንድነትን ለኢትዮጵያችን!! 💚💛❤ 1
እዛ ሰፈር የተቃጠለ ነገር ይሸተኛል ሀሀሀሀሀሀሀሀ 2
💛 💛💛
❤️❤️❤️🇪🇹
አገሬ እንኳን ደስ አለሽ።
ኩበት እና እንጨት ለቀማ ቀረ
መብራት በፈረቃ መጥፋት ቀረ። 2